ስለዚህ ካህኑ የተቀደሰውን እንጀራ ለዳዊት ሰጠው፤ ከእግዚአብሔር ፊት ተነሥቶ በትኩስ እንጀራ ከተተካው ከኅብስተ ገጹ በስተቀር በዚያ ሌላ እንጀራ አልነበረምና።