ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ነገሥት 10:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲሁም በገበታው ላይ የሚቀርበውን መብል፣ የሹማምቱን አቀማመጥ፣ አሳላፊዎቹን ከነደንብ ልብሳቸው፣ ጠጅ አሳላፊዎቹን፣ ደግሞም በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ያቀረበውን የሚቃጠል መሥዋዕት ስታይ እጅግ ተደነቀች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 10:5