ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ነገሥት 15:29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወዲያውኑ እንደ ነገሠም የኢዮርብዓምን ቤተ ሰብ በሙሉ ፈጀ። እግዚአብሔር በሴሎናዊው ባሪያው በአኪያ በኩል እንደ ተናገረው፣ ከኢዮርብዓም ቤተ ሰብ አንድም ሰው በሕይወት ሳያስቀር፣ ሁሉንም አጠፋቸው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 15:29