ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ነገሥት 19:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ኤልያስ ከዚያ ተነሥቶ ሲሄድ የሣፋጥን ልጅ ኤልሳዕን ዐሥራ ሁለት ጥማድ በሬ አውጥቶ ራሱ በዐሥራ ሁለተኛው ጥማድ በሬ ሲያርስ አገኘው። ኤልያስም ወደ እርሱ መጥቶ መጐናጸፊያውን በላዩ ጣለበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 19:19