እንዲሁም ሰሎሞን ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ አግልግሎት እንዲውሉ ከዚህ የሚከተሉትን ዕቃዎች ሁሉ ሠራ፤የወርቅ መሠዊያን፣ገጸ ኅብስቱ የሚቀመጥበትን የወርቅ ጠረጴዛ፤