ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 2:25-30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

25. የኤስሮም የበኵር ልጅ የይረሕምኤል ወንዶች ልጆች፤የበኵር ልጁ ራም፣ ቡናህ፣ ኦሬን፣ ኦጼም፣ አኪያ።

26. ይረሕምኤል ዓጣራ የተባለች ሌላ ሚስት ነበረችው፤ እርሷም የኦናምን እናት ነበረች።

27. የይረሕምኤል የበኵር ልጁ የራም ወንዶች፤መዓስ፣ ያሚን፣ ዔቄር።

28. የኦናም ወንዶች ልጆች፤ሸማይና ያዳ።የሸማይ ወንዶች ልጆች፤ናዳብና አቢሱር።

29. የአቢሱር ሚስት አቢካኢል ትባላለች፤ እርሷም አሕባንንና ሞሊድ የተባሉ ልጆች ወለደችለት።

30. የናባድ ወንዶች ልጆች፤ሴሌድ፣ አፋይም፤ ሴሌድ ወንድ ልጅ ሳይወልድ ሞተ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 2