ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 9:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መግቢያ በሮቹን እንዲጠብቁ የተመረጡት ባጠቃላይ ሁለት መቶ ዐሥራ ሁለት ነበሩ። እነርሱም በትውልድ ሐረጋቸው መሠረት በሚኖሩባቸው መንደሮች ተቈጥረው ተመዘገቡ፤ በር ጠባቂዎቹን በዚያ ቦታ ላይ የመደቡአቸው ዳዊትና ባለ ራእዩ ሳሙኤል ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 9:22