“እናንተ የጊልቦዓ ተራሮች ሆይ፤ጠል አያረስርሳችሁ፤ዝናብም አይውረድባችሁ፤የቍርባን እህል የሚያበቅሉም ዕርሻዎች አይኑራቸው፤በዚያ የኀያሉ ሰው ጋሻ ረክሶአልና፤ የሳኦል ጋሻ ከእንግዲህ በዘይት አይወለወልም።