ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 15:31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህ ጊዜ፣ “ከአቤሴሎም ጋር ካሤሩት መካከል አንዱ አኪጦፌል ነው” ብለው ለዳዊት ነገሩት። ስለዚህ ዳዊት፣ “እግዚአብሔር ሆይ፤ እባክህን የአኪጦፌልን ምክር ወደ ከንቱነት ለውጠው” ብሎ ጸለየ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 15:31