ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 19:39 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህም ሕዝቡ በሙሉ ዮርዳኖስን ተሻገረ፤ ከዚያ በኋላም ንጉሡ ተሻገረ። ንጉሡ ቤርዜሊን ስሞ መረቀው፤ ቤርዜሊም ወደ ቤቱ ተመለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 19:39