ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 20:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኢዮአብ ወደ እርሷ ሄደ፤ እርሷም፣ “ኢዮአብ አንተ ነህ?’ ስትል ጠየቀችው።እርሱም፣ “አዎን እኔ ነኝ” ብሎ መለሰላት።እርሷም፣ “እንግዲህ አገልጋይህ የምትለውን አድምጥ” አለችው።እርሱም፣ “እሺ፣ አደምጣለሁ” አላት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 20:17