ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 22:44-48 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

44. “በሕዝቤ ከተቃጣብኝ አደጋ አዳንኸኝ፤የመንግሥታትም ራስ አደረግኸኝ።የማላውቀው ሕዝብ ተገዛልኝ፤

45. ባዕዳን ሊለማመጡኝ መጡ፤እንደ ሰሙኝም ወዲያውኑ ይታዘዙኛል።

46. ባዕዳን ፈሩ፤ከምሽጋቸውም እየተንቀጠቀጡ ወጡ።

47. “እግዚአብሔር ሕያው ነው፤ ዐለቴ የተባረከ ይሁን፤የድነቴ ዐለት አምላኬ ከፍ ከፍ ይበል።

48. የሚበቀልልኝ አምላክ፣መንግሥታትንም ከሥሬ የሚያስገዛልኝ እርሱ ነው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 22