ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 3:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም አበኔር ለዳዊት፣ “ምድሪቱ የማን ናት? ከእኔ ጋር ተስማማ፤ እነሆ እስራኤል ሁሉ ወደ አንተ አንዲመለስ እኔ እረዳሃለሁ” ብለው ለዳዊት እንዲነግሩለት መልክተኞች ላከ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 3:12