ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 3:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲሁም አበኔር ለብንያማውያን ራሱ ሄዶ ይህንኑ ነገራቸው፤ ከዚያም እስራኤልና መላው የብንያም ቤት ለማድረግ የፈለጉትን ሁሉ ለዳዊት ለመንገር ወደ ኬብሮን ሄደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 3:19