ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 3:35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ሕዝቡ ሁሉ እህል በሚቀምስበት ሰዓት ወደ ዳዊት መጥተው ምግብ እንዲበላ አጥብቀው ለመኑት። ዳዊት ግን፣ “ፀሓይ ከመጥለቋ በፊት እንጀራ ወይም ሌላ ነገር ብቀምስ፣ እግዚአብሔር ይህን ያድርግብኝ፤ ከዚህም የባሰ ያምጣብኝ” ብሎ ማለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 3:35