ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 3:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አበኔርም በኢያቡስቴ ንግግር እጅግ ስለተቈጣ እንዲህ አለ፤ “እኔ ለይሁዳ የምወግን የውሻ ጭንቅላት ነኝን? ለአባትህ ለሳኦል ቤት ለወንድሞቹና ለዘመዶቹ ታማኝነቴን እስከ ዛሬ ድረስ አላጓደልሁም፤ አንተንም አሳልፌ ለዳዊት አልሰጠሁም፤ አሁን ግን አንተ ከዚህች ሴት ጋር በፈጸምሁት ነገር ትከሰኛለህን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 3:8