ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 6:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእግዚአብሔር ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ ሲገባ፣ የሳኦል ልጅ ሜልኮል በመስኮት ሆና ትመለከት ነበር፤ ንጉሥ ዳዊት በእግዚአብሔር ፊት ሲዘልና ሲያሸበሽብ ባየችው ጊዜ በልቧ ናቀችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 6:16