ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 7:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለራሱ ሕዝብ ይሆን ዘንድ ሊታደገው፣ እግዚአብሔር በፊቱ እንደሄደለት ሕዝብ፣ ለራሱም ስም ያደርግ ዘንድ አሕዛብንና አማልክቶቻቸውን ከፊቱ አሳዶ ታላቅና አስፈሪ ታምራት እንዳደረገለትና ከግብፅም እንደ ተቤዠው እንደ ሕዝብህ እንደ እስራኤል ያለ በምድር ላይ ማን አለ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 7:23