ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 9:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ሲባ ንጉሡን፣ “ጌታዬ ንጉሥ፣ አገልጋዩን ያዘዘውን ሁሉ፣ አገልጋይህም ይፈጽመዋል” አለው። ስለዚህም ሜምፊቦስቴ ከንጉሡ ልጆች እንደ አንዱ ሆኖ ከዳዊት ማእድ ይበላ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 9:11