ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 9:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዳዊትም፣ “አትፍራ፤ ስለ አባትህ ስለ ዮናታን ስል በእርግጥ ቸርነት አደርግልሃለሁና። የአባትህን የሳኦልን ምድር በሙሉ እመልስልሃለሁ፤ ዘወትርም ከማዕዴ ትበላለህ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 9:7