ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 1:15-17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

15. ንጉሡም ወርቁና ብሩ በኢየሩሳሌም እንደ ተራ ድንጋይ እንዲበዛ፣ ዝግባውም በየኰረብታው ግርጌ እንደሚገኝ የሾላ ዛፍ እንዲበዛ አደረገ።

16. የሰሎሞንም ፈረሶች የመጡት ከግብፅና ከቀዌ ነበር፤ ከቀዌ የገዟቸውም የንጉሡ ነጋዴዎች ነበሩ።

17. ከግብፅ ያስገቧቸውም አንዱን ሠረገላ በስድስት መቶ ሰቅል ብር፣ አንዱን ፈረስ በአንድ መቶ አምሳ ሰቅል ብር ገዝተው ነው። እነዚህንም ደግሞ ለኬጢያዊያንና ለሦርያውያን ነገሥታት ሁሉ ይሸጡላቸው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 1