ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 11:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

‘እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ይህ ነገር ከእኔ ዘንድ ስለ ሆነ፣ ወንድሞቻችሁን ለመውጋት ወደዚያ አትውጡ፤ እያንዳንዳችሁም ወደየቤታችሁ ሂዱ” አላቸው። ስለዚህ ለእግዚአብሔር ቃል በመታዘዝ በኢዮርብዓም ላይ መዝመቱን ትተው ተመለሱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 11:4