ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 14:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ባዕዳን መሠዊያዎችንና ማምለኪያ ኰረብታዎችን አስወገደ፤ ማምለኪያ ዐምዶችን አፈረሰ፤ አሼራ ለተባለች ጣዖት አምላክ የቆሙ የዕንጨት ቅርጽ ምስሎችንም ቈራረጠ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 14:3