ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሆሴዕ 10:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እስራኤል የተንዠረገገ ወይን ነበር፤ብዙ ፍሬም አፈራ፤ፍሬው በበዛ መጠን፣ብዙ መሠዊያዎችን ሠራ፤ምድሩ በበለጸገ መጠን፣የጣዖታት ማምለኪያ ዐምዶችን አስጌጠ።

2. ልባቸው አታላይ ነው፤ስለዚህም በደላቸውን ይሸከማሉ። እግዚአብሔር መሠዊያዎቻቸውን ያወድማል፤የጣዖት ማምለኪያ ዐምዶቻቸውን ያፈራርሳል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 10