ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሆሴዕ 11:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. “እስራኤል ገና ሕፃን ሳለ ወደድሁት፤ልጄንም ከግብፅ ጠራሁት።

2. እስራኤል ግን አብዝቼ በጠራኋቸው ቍጥር፣አብዝተው ከእኔ ራቁ፤ለበኣል አማልክት ሠዉ፤ለምስሎችም ዐጠኑ።

3. ኤፍሬምን እጁን ይዤ፣እንዲራመድ ያስተማርሁት እኔ ነበርሁ፤ነገር ግን የፈወስኋቸው እኔ እንደሆንሁ፣እነርሱ አላስተዋሉም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 11