ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሆሴዕ 2:22-23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

22. ምድርም ለእህል፣ለአዲስ የወይን ጠጅና ለዘይት ምላሽ ትሰጣለች፤እነርሱም ለኢይዝራኤል ምላሽ ይሰጣሉ።

23. ስለ ራሴ ስል በምድሪቱ እተክላታለሁ፤‘ምሕረትን ያላገኘ’ ብዬ የጠራሁትንም እምረዋለሁ፤‘ሕዝቤ አይደላችሁም’ ተብለው የተጠሩትንም፣ ‘ሕዝቤ’ እላቸዋለሁ፤እነርሱም፣ ‘አንተ አምላኬ ነህ’ ይላሉ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 2