ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 1:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ፍጡራኑ በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ የክንፎቻቸውን ድምፅ ሰማሁ፤ ድምፁም እንደሚጐርፍ ውሃ ጩኸት፣ ሁሉን እንደሚችል አምላክ ድምፅና እንደ ሰራዊት ውካታ ነበር። መንቀሳቀሳቸውን ሲያቆሙም ክንፎቻቸውን ዝቅ ያደርጉ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 1:24