ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 104:22-26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

22. ፀሓይ በወጣች ጊዜም ይመለሳሉ፤በየጐሬአቸውም ገብተው ይተኛሉ።

23. ሰውም ወደ ሥራው ይሄዳል፤እስኪመሽም በተግባሩ ላይ ይሰማራል።

24. እግዚአብሔር ሆይ፤ ሥራህ እንዴት ብዙ ነው!ሁሉን በጥበብ ሠራህ፤ምድርም በፍጥረትህ ተሞላች።

25. ይህች ባሕር ሰፊና የተንጣለለች ናት፤ታላላቅና ታናናሽ እንስሳት፣ስፍር ቍጥር የሌላቸውም ነፍሳት በውስጧ አሉ።

26. መርከቦች በላይዋ ይመላለሳሉ፤አንተ የፈጠርኸውም ሌዋታን በውስጧ ይፈነጫል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 104