ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 107:11-13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

11. በእግዚአብሔር ቃል ላይ በማመፅ፣የልዑልን ምክር አቃለዋልና።

12. ስለዚህ በጒልበት ሥራ ልባቸውን አዛለ፤ተዝለፈለፉ፤ የሚደግፋቸውም አልነበረም።

13. በተጨነቁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤እርሱም ከመከራቸው አዳናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 107