ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 107:42-43 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

42. ልበ ቅኖች ይህን አይተው ሐሤት ያደርጋሉ፤ጥመትም ሁሉ አፏን ትዘጋለች።

43. እንግዲህ ማንም ብልህ ቢሆን፣ ይህን ነገር ልብ ይበል፤እርሱም የእግዚአብሔርን ምሕረት ያስተውላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 107