ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 109:30-31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

30. እግዚአብሔርን በአንደበቴ እጅግ አመሰግናለሁ፤በታላቅ ሕዝብም መካከል አወድሰዋለሁ።

31. በነፍሱ ላይ ከሚፈርዱት ያድነው ዘንድ፣እርሱ በችግረኛው ቀኝ በኩል ይቆማልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 109