ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 110:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር ጌታዬን፣“ጠላቶችህን ለእግርህ መርገጫ፣እስከማደርግልህ ድረስ፣በቀኜ ተቀመጥ” አለው።

2. እግዚአብሔር ብርቱ በትርህን ከጽዮን ወደ ውጭ ይሰዳል፤አንተም በጠላቶችህ መካከል ሆነህ ትገዛለህ።

3. ለጦርነት በምትወጣበት ቀን፣ሰራዊትህ በገዛ ፈቃዱ በጐንህ ይቆማል፤ከንጋት ማሕፀን፣በቅዱስ ግርማ ደምቀህ፣የጐልማሳነትህን ልምላሜ እንደ ጠል ትቀበላለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 110