ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 116:13-15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

13. የመዳንን ጽዋ አነሣለሁ፤ የእግዚአብሔርንም ስም እጠራለሁ።

14. በሕዝቡ ሁሉ ፊት፣ስእለቴን ለእግዚአብሔር እፈጽማለሁ።

15. የቅዱሳኑ ሞት፣ በእግዚአብሔር ፊት የተከበረ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 116