ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 124:4-8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

4. ጐርፍ ባጥለቀለቀን፣ፈረሰኛው ውሃ ባሰጠመን፣

5. ደራሽ ውሃም ጠራርጎ በወሰደን ነበር።

6. በጥርሳቸው ከመዘንጠል የጠበቀን፣ እግዚአብሔር ይባረክ።

7. ነፍሳችን እንደ ወፍ፣ከዐዳኝ ወጥመድ አመለጠች፤ወጥመዱ ተሰበረ፤እኛም አመለጥን።

8. የሰማይና የምድር ፈጣሪ፣ የእግዚአብሔር ስም ረዳታችን ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 124