ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 126:4-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

4. እግዚአብሔር ሆይ፤ በነጌቭ እንዳሉ ጅረቶች፣ምርኳችንን መልስ።

5. በእንባ የሚዘሩ፣በእልልታ ያጭዳሉ።

6. ዘር ቋጥረው፣እያለቀሱ የተሰማሩ፣ነዶአቸውን ተሸክመው፣እልል እያሉ ይመለሳሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 126