ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 128:5-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

5. እግዚአብሔር ከጽዮን ይባርክህ፤በሕይወትህ ዘመን ሁሉ፣ የኢየሩሳሌምን ብልጽግና ያሳይህ፤

6. የልጅ ልጅ ለማየትም ያብቃህ።በእስራኤል ላይ ሰላም ይውረድ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 128