ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 130:5-8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

5. እግዚአብሔርን ደጅ እጠናለሁ፤ ነፍሴም በትዕግሥት ትጠብቀዋለች፤በቃሉም ተስፋ አደርጋለሁ።

6. ዘብ ዐዳሪ ንጋትን ከሚጠባበቅ ይልቅ፣አዎን፤ ዘብ ዐዳሪ ንጋትን ከሚጠባበቅ ይልቅ፣ነፍሴ ጌታን ትጠባበቃለች።

7. በእግዚአብሔር ዘንድ ምሕረት፣በእርሱም ዘንድ ማዳን አለና፣እስራኤል ሆይ፤ በእግዚአብሔር ተስፋ አድርግ።

8. እርሱም እስራኤልን፣ከኀጢአቱ ሁሉ ያድነዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 130