ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 138:6-8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

6. እግዚአብሔር በከፍታ ስፍራ ቢሆንም፣ ዝቅ ያለውን ይመለከተዋል፤ትዕቢተኛውን ከሩቅ ያውቀዋል።

7. በመከራ መካከል ብሄድም፣አንተ ሕይወቴን ትጠብቃታለህ፤በጠላቶቼ ቍጣ ላይ እጅህን ትዘረጋለህ፤በቀኝ እጅህም ታድነኛለህ።

8. እግዚአብሔር በእኔ ላይ ያለውን ዐላማ ይፈጽማል፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ ምሕረትህ ለዘላለም ነው።የእጅህንም ሥራ ቸል አትበል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 138