ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 142:4-7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

4. ወደ ቀኜ ተመልከት፤ እይም፤ስለ እኔ የሚገደው የለም፤ማምለጫም የለኝም፤ስለ ነፍሴም ደንታ ያለው የለም።

5. እግዚአብሔር ሆይ፤ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ደግሞም፣ “አንተ መጠጊያዬ ነህ፤በሕያዋንም ምድር ዕድል ፈንታዬ ነህ” እላለሁ።

6. እጅግ ተስፋ ቈርጫለሁና፣ጩኸቴን ስማ፤ከዐቅም በላይ ሆነውብኛልና፣ከሚያሳድዱኝ አድነኝ።

7. ስምህን አመሰግን ዘንድ፣ ነፍሴን ከወህኒ አውጣት፤ከምታደርግልኝም በጎ ነገር የተነሣ፣ጻድቃን በዙሪያዬ ይሰበሰባሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 142