ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 148:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስሙ ብቻውን ከፍ ያለ ነውና፣ክብሩም ከምድርና ከሰማይ በላይ ነውና፣እነዚህ ሁሉ የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 148

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 148:13