ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 150:3-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

3. በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤በበገናና በመሰንቆ ወድሱት።

4. በከበሮና በሽብሸባ አመስግኑት፤በባለ አውታር መሣሪያና በእምቢልታ አወድሱት።

5. ተርገብጋቢ ድምፅ ባለው ጸናጽል አመስግኑት፤ድምፀ መልካም በሆነ ጸናጽል ወድሱት።

6. እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚእብሔርን ያመስግን።ሃሌ ሉያ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 150