ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 17:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር ሆይ፤ በቅንነት የቀረበውን አቤቱታዬን ስማ፤ጩኸቴንም አድምጥ፤ከአታላይ ከንፈር ያልወጣውን፣ጸሎቴን አድምጥ።

2. ጽድቄ ከአንተ ዘንድ ይምጣ፤ዐይኖችህም ፍትሕን ይዩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 17