ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 17:13-15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

13. እግዚአብሔር ሆይ፤ ተነሥተህ ግጠማቸውና ጣላቸው፤በሰይፍህም ከክፉዎች ታደገኝ።

14. እግዚአብሔር ሆይ፤ እንዲህ ካሉት ሰዎች በክንድህ አድነኝ፤ዕድል ፈንታቸው ይህችው ሕይወት ብቻ ከሆነች፣ ከዚህ ዓለም ሰዎች ታደገኝ።ከመዝገብህ ሆዳቸውን ሞላህ፤ልጆቻቸውም ተትረፍርፎላቸዋል፤ለልጆቻቸውም ሀብት ያከማቻሉ።

15. እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ፤ስነቃም ክብርህን አይቼ እረካለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 17