ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 18:30-33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

30. የአምላክ መንገድ ፍጹም ነው፤ የእግዚአብሔር ቃል የነጠረ ነው።መጠጊያ ለሚያደርጉት ሁሉ፣እርሱ ጋሻ ነው።

31. ከእግዚአብሔር በቀር ማን አምላክ አለ?ከአምላካችንስ በቀር ዐምባ ማን ነው?

32. ኀይልን የሚያስታጥቀኝ፣መንገዴንም የሚያቃና እግዚአብሔር ነው።

33. እርሱ እግሮቼን እንደ ብሖር እግሮች ያደርጋል፤በከፍታዎችም ላይ ያቆመኛል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 18