ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 29:5-9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

5. የእግዚአብሔር ድምፅ ዝግባን ይሰብራል፤ እግዚአብሔር የሊባኖስን ዝግባ ይሰባብራል።

6. ሊባኖስን እንደ ጥጃ፣ስርዮንንም እንደ አውራሪስ ግልገል ያዘልላል።

7. የእግዚአብሔር ድምፅየእሳት ነበልባል ይረጫል።

8. የእግዚአብሔር ድምፅ ምድረ በዳውን ያናውጣል፤ የእግዚአብሔር ድምፅ የቃዴስን ምድረ በዳ ያናውጣል።

9. የእግዚአብሔር ድምፅ ወርካዎችን ይወዘውዛል፤ጫካዎችንም ይመነጥራል፤ሁሉም በእርሱ ቤተ መቅደስ ሆኖ “ይክበር!” ይላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 29