ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 31:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ በመከራ ውስጥ ነኝና ማረኝ፤ዐይኖቼ በሐዘን ደክመዋል፤ነፍስና ሥጋዬም ዝለዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 31:9