ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 32:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የክፉዎች ዋይታ ብዙ ነው፤ በእግዚአብሔር የሚታመን ግን፣ምሕረት ይከበዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 32:10