ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 33:14-17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

14. ከማደሪያው ቦታ ሆኖ፣በምድር ወደሚኖሩት ሁሉ ይመለከታል፤

15. እርሱ የሁሉን ልብ የሠራ፣የሚያደርጉትን ሁሉ የሚያስተውል ነው።

16. ንጉሥ በሰራዊቱ ታላቅነት አይድንም፤ጀግናም በኀይሉ ብርታት አያመልጥም።

17. በፈረስ ድል አደርጋለሁ ማለት ከንቱ ተስፋ ነው፤በብርቱ ጒልበቱም ማንንም አያድንም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 33