ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 33:2-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

2. እግዚአብሔርን በመሰንቆ አመስግኑት፤ዐሥር አውታር ባለውም በገና ዘምሩለት።

3. አዲስ መዝሙር ዘምሩለት፤በገናውን ባማረ ቅኝት ደርድሩ፤ እልልም በሉ።

4. የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነውና፤የሚሠራውም ሁሉ የታመነ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 33