ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 34:21-22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

21. ኀጢአተኞችን ክፋት ይገድላቸዋል፤ጻድቃንን የሚጠሉ ይፈረድባቸዋል።

22. እግዚአብሔር የባሪያዎቹን ነፍስ ይቤዣል፤እርሱንም መጠጊያ ያደረገ አይፈረድበትም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 34